የተማሪዎች ቤተመጽሐፍት በዲጂታል መልኩ እየተዘጋጀ ነው

28-11-2025 17:18pm

የተማሪዎች ቤተመጽሐፍት በዲጂታል መልኩ እየተዘጋጀ ይገኛል። በዚህም መሰረት በይነ መረብ(Internet) በሚገኝበት ቦታ ሆነው በሚፈልጉት የትምህርት መስክ እንዲሁም የሚፈልጉትን መጽሐፍ ማውረድ ይችላሉ ማንበብ ይችላሉ መዋስም ይችላሉ

ወደ ዋናው ገጽ ለመመለስ