የቤተመጽሐፍት በትምህርት ክፍል(ዘርፍ) መደረጀት
28-11-2025 16:50pmየመማር ማስተማሩን ስርዓት በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ ይረዳ ዘንድ የቤተመጽሐፍት በየትምህርት ክፍሉ ተደራጅተዋል። በዚህም መሰረት መጽሀፍቶችን ከማንበብ የዘለለ በየ ትምህርት ክፍሉ ማውረድም የሚችሉበት ሁኔታ ተፈጥሯል። በቀጥታ ወደ ሲስተሙ ሳይገቡ Library የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ወደ ገጹ መድረስ ይችላሉ.