👤👤Staff

"Please wait"
እባክወ በትዕግስት ይጠብቁ!

አዲስ አሰራር በመዘርጋት እና ሲስተም በመጠቀም በኩል ለተገልጋዮች እና ለተማሪዎች እንዲሁም ለአስተዳደር ሰራተኞች ምቹ ሁኔታን የፈጠረ መሆኑ ተገለጸ

05-05-2026 07:00am

የኮሌጁን ይፋዊ ድህረገጽ በመጠቀም ከተማሪዎች የውጤት አሞላል እና በተማሪ እና መምህር መካከል ግልጸኝነት እና ተጠያቂነት ያለውን አሰራር በመዘርጋት እንዲሁም ሰዓትን በአግባቡ ከመጠቀም አንጻር ሰፊ ጥቅም ያስገኘ መሆኑን ተማሪዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች ገለጹ።
እርሶም www.northeast.edu.et ን በመጠቀም አገልግሎቱን ያግኙ

loading

ይህ መረጃ 25 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇   ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form