👤👤Staff

"Please wait"
እባክወ በትዕግስት ይጠብቁ!

የኖርዝ ኢስት ኮሌጅ ዲጂታል ላይብረሪ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

05-05-2026 07:02am

የኖርዝ ኢስት ኮሌጅ ዲጂታል ላይብረሪ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
በኮሌጁ ውስጥ ለሚሰጡ ሁሉም አይነት የትምህርት ክፍል በዲጂታል እና ዘመናዊ በሆነ መልኩ የበይነ መረብ እገዛን በመጠቀም ከቤተ መጽሐፍቱ ውስጥ ባለፈ ለከተማችን ማህበረሰብ የሚሆን የተለያዩ መጽሀፍትን በይፋዊ ድህረገጻችን በኩል አገልግሎት መስጠት ጀምረናል።

loading

ይህ መረጃ 95 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇   ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form