የድህረ ገጽ ልማት እና የመረጃ ቋት አስተዳደር ተመራቂ ተማሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት
06-05-2026 16:55pmየድህረ ገጽ ልማት እና የመረጃ ቋት አስተዳደር ተማሪዎች (Web Development And Database Administration Department Student) ከትትምህርት ክፍል ጋር ባካሄዱት ውይይት ተማሪወች በሰለጠኑበት ሙያ ወጥተው ህዝባቸውን እና ማህበረሰቡን ለማገልገል ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ። የኮሌጁን መሪ ቃል በመጠቀምም እንዲህ በማለት ውይይቱ ተቋጭቷል "ዓላማችን ተቀጥረው ውጤታማ የሚሆኑ ብቻ ሳይሆን ስራን የሚፈጥሩ ዜጎችን ማፍራት ነው"።

