👤👤Staff

"Please wait"
እባክወ በትዕግስት ይጠብቁ!

ኖርዝ ኢስት ኮሌጅ በተለያዩ ሙያዎች የሙያ ብቃት ምዘና በዛሬው ዕለት መስጠት ጀመረ።

07-05-2026 09:09am

መጋቢት 10/2017 ዓ.ም ኖርዝ ኢስት ኮሌጅ በተለያዩ ሙያዎች የሙያ ብቃት ምዘና እየስጠ መሆኑኑ የወልድያ ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ክላስተር ማዕከል ገለጸ።
በአካውንቲግ ደረጃ አራት፤ ዌብ ዲቨሎፕመንት እና ዳታ ቤዝ ደረጃ አራትና ፈርማሲ ደረጃ አራት ምዘና መስጠት ጀመረ።

loading

loading

loading

loading

ይህ መረጃ 60 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇   ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form